ET

Ethio Book Review

19,799 subscribers
@etbookreview
About

The largest Ethiopian Digital Book Platform. Visit https://ethiobookreview.com

Information
Languagecommon.languages.am
CategoryBooks
RegionEthiopia
AudienceGeneral Public
ToneEducational
Post frequencySeveral Times Weekly
Last postJan 15, 2026 · 6 mo ago
Tags
Analytics
19,799
Subscribers
59.0%
Engagement
100%
Original content
346
Avg length (chars)
Medium
Media richness
None
Ads
Text, Photo, Video
Formats
Channel
Type

This channel is part of the discussion

Ethio Book Review appears in 5 event pages on TGList
topicJuly 2026
Crime — July 2026

የፎዶር ዶስቶየቭስኪ ድንቅ የስነ-ልቦና ልብወለድ የሆነው ወንጀል እና ቅጣት (Crime and Punishment) በ3ኛ ዕትም በሙሉ-ብርሃን ጥላሁን ተተርጉሞ በደማቅ ሁኔታ ለንባብ በቅቷል። በጥፋት፣ በበደል እና በንስሃ መካከል ያለውን ጥልቅ የሰው ልጅ ህሊና ውጊያ በምርጥ አማርኛ የተረከውን ይህን ዓለም አቀፍ ድንቅ መጽሐፍ አሁኑኑ ያንብቡት!

2725 posts·1874 channels·Jul 28, 2026
topicJune 2026
Books — June 2026

አዲስ መጽሐፍ ጥቆማ የቀድሞው ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊ የክቡር አቶ አባዱላ ገመዳን የሕይወት ታሪክ አጠቃልሎ የያዘ ና በልጃቸው በቤኪ አባዱላ እና በዐቢይ ፈቅይበሉ አጋዥነት የተዘጋጀው የዚህ መጽሐፍ የመጀመሪያ ቅጽ በአማርኛ፣ በኦሮምኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች ታትሟል። መጽሐፉ የአቶ አባዱላን የቤተሰብ ታሪክ፣ የሥራ ዘመን ተሞክሮ እና የፖለቲካ የሕይወት ውጣ ውረድ ከቅርብ ወዳጆቻቸውና የትግል አጋሮቻቸው ምስክርነት ጋር በማዋሃድ…

1650 posts·953 channels·Jun 11, 2026
topicMay 2026
Books — May 2026

Kitaabni Zufaan Urgaatiin barreeffame kun seenaa jireenyaa fi qabsoo Leencoo Lataa, bu’uureessaa fi hayyuu siyaasaa Oromoo gameessa irratti xiyyeeffata. Jireenya isaa isa ijoollummaa magaalaa Dambi Doollootti eegale irraa kaasee, hanga falmii dippiloomaasii fi siyaasaa Adda…

846 posts·524 channels·May 11, 2026
orgMay 2026
OpenAI — May 2026

ChatGPTንም ሆነ ሌሎች AI ሲስተሞችን በነጻ ነው የምንጠቀመው ብላችሁ የምታስቡ ሰዎች እስቲ እቺን የ 5 ደቂቃ ቪድዮ ተመልከቱ!

170 posts·132 channels·May 10, 2026
orgMay 2026
Anthropic — May 2026

ባለፈው April 2026 Anthropic የተባለ የAI ካምፓኒ 4ኛ version AI ሞዴላቸውን እየሰሩ ባሉበት ሁኔታ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ በጣም ጠንካራ AI model ሰራ። ሞዴሉም አስደንጋጭ ውጤት አሳየ። ከዛም ለህዝቡ የመልቀቅ ሀሳባቸውን ተውት። አሜሪካንና የአሜሪካ ካምፓኒዎችን ጥቅም ሊያስከብሩበት ወሰኑ ፣ ይህ ውሳኔ ደግሞ ቻይናን ጨምሮ ሌሎችን አለማት ጭንቅ ውስጥ ከተታቸው። አስደንጋጭነቱ ከሲስተሙ ጉድለት ወይም ችግር ኖሮበት…

140 posts·101 channels·May 29, 2026

More...