🔥 关于此频道的所有内容 最佳 Android 和 IOS 应用程序 游戏 加密货币 技术提示和技术新闻及更多 😍ADS https://telega.io/c/samitipFor any advert@samitechtipowner
This channel is part of the discussion
𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱 appears in 6 event pages on TGListMovie box premium app ለስልክ እና ለስማርት ቲቪ አለ ትፈልጋላችሁ ?
🟢One Ui 9 ነገ በይፋ ይለቀቃል እና Update የሚያገኙት ስልኮች ከላይ ያሉት ናቸው በተጨማሪም የሚመጡትን አዳዲስ Features አሳያችኋለሁ 👍 Samsung New Update One UI 9 officially release on July 22, 2026
🕸Google ለብዙ አመታት ሲጠበቅ የነበረውን የGmail address መቀየር የሚቻልበትን አሰራር ለመላው አለም ይፋ አድርጓል ስለዚህ በልጅነታችሁ እንደ አጋጣሚ የሰጣችሁትን የGmail address ከዛሬ ጀምሮ መቀየር ትችላላችሁ። ለምሳሌ [email protected] የነበረውን ወደ [email protected] መቀየር ትችላላችሁ። 🔴ይህንንም ለማድረግ የስልካችሁ settings በመግባት Google services —…
🕹 TELEGRAM PREMIUM በነፃ የሚያስብል አፕ ነው ሞክሩት እስኪ ቤተሰብ በመጀመሪያ ግን በውስጡ ምን ምን ነገሮች እንዳሉት ልንገራችሁ 💬ከማንኛውም PRIVATE CHANNEL ፎቶ ቪዲዮ ድምፅ ወዘተ DOWNLOAD ,FORWARD COPY ማድረግ ትችላላችሁ 💬PREMIUM EMOJI እንደነዚህ አይነት ✅🔥🔴 PROFILE ላይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ ☑️ማንኛውንም ፎቶ በ FULL HD QUALITY መላክበ TIMER የሚላኩ ፎቶዎች እና…
🎧ስለ አጠቃቀሙ ቪዲዮ ይሄው📲 📱 📱 🤖ከፕሌይስቶር ለማውረድ ከፈለጋቹ ደግሞ⭐️👇👇 🤖 DOWNLOAD HERE NOW 🤖
"በዋይፋይ (Wi-Fi) ምልክት ላይ የምታዩት 5G እና የስልክ ኔትወርክ 5G አንድ አይደሉም!" ቤት ውስጥ የዋይፋይ ራውተር (Router) ስንከፍት ስሙ መጨረሻ ላይ 5G ወይም 5GHz የሚል ፅሁፍ እናያለን። ብዙ ሰው ይሄንን ከስልክ የ 5G ኔትወርክ ጋር ያመሳስለዋል። የቤት ዋይፋይ ላይ ያለው 5G ማለት 5 GigaHertz ማለት ሲሆን፣ የኢንተርኔት ሞገዱ የሚጓዝበትን ፍጥነት (Frequency) የሚለካ ነው። የስልኩ 5G ግን 5th…