Cooperation or bug report? Please contact us:
与您一起探索科技世界。科技新闻、评论和指南。
"ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን - በአብይ ኃይል ወስልጣን!" ✨ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ። ጌታ በእውነት ተነስቷል! (ሉቃ. 24፡34) አሠሮ ለሰይጣን፣ አግአዞ ለአዳም እንደተባለው፤ ይህ በዓል የነጻነት፣ የሰላም እና የፍስሐ በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። ፈጣሪ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍጹም ሰላምን ይስጥልን። 🕊️ መልካም በዓል ለሁላችሁም! #Fasika #Tinsae #Ethiopia #Peace