Мой канал на YouTube 👇 https://youtube.com/@komicine?si=mHo6JN7EzvSqRRhi
This channel is part of the discussion
Komi ኮሚ appears in 10 event pages on TGListአዲሱ 'Blade Runner 2099' በይፋ ሊለቀቅ ተዘጋጅቷል! ከብዙ ግምቶች እና ጥበቃ በኋላ አዲሱ 'Blade Runner 2099' የተሰኘው ተከታታይ ፊልም እ.ኤ.አ. November 25, 2026 በPrime Video በይፋ እንደሚለቀቅ ተረጋገጠ። በSan Diego Comic-Con መድረክ ላይ ይፋ በተደረገው በዚህ ዜና መሠረት፣ ተከታታዩ 8 Episodes ያሉት Limited Series ሲሆን ሁሉም ክፍሎች በአንድ ጊዜ ይለቃቃሉ። የፊልሙ…
የMarvel Studios SDCC 2026 አዲስ ዜናዎች 🦹🦹 🦹🦹 🦹🦹 🦹🦹 🦹🦹 🦹🦹 ትናንት በሳን ዲዬጎ ኮሚክ-ኮን (SDCC 2026) የMarvel Studios Hall H ፓናል ላይ የተገለጹት ዋና ዋና መረጃዎች በአጭሩ፦ 🥇 Ryan Gosling እንደ Ghost Rider! Ryan Gosling የMCU አዲሱ Ghost Rider ሆኖ ተመርጧል። ፊልሙ በShawn Levy (የDeadpool & Wolverine ዳይሬክተር)…
Weekly Subscriptions are Back ! NETFLIX ወይም PRIME VIDEO ተጠቅማቹ የማታውቁ ምን እንደሚመስል እና የሚያስፈልጋቹ ነገር ይሁን አይሁን ማወቅ ከፈለጋቹ ለአንድ ሳምንት ከፍላቹ ብቻ መሞከር ትችላላችሁ ። Prime 250Br <--> Netflix 350Br Contact me @komipremium
በጣም ስጠብቀው የነበረው ፊልም ተሰርዟል Blade በይፋ ተሰረዘ — ማህርሻላ አሊም Marvelን "በቃኝ" ብሏል! ከ2019 ጀምሮ ለ7 ዓመታት ሙሉ በታላቅ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የMarvel Studios የVampire አዳኙ ፊልም Blade በመጨረሻም ሳይጀመር ታሪኩ አክቷል! የሁለት ጊዜ የኦስካር አሸናፊው ድንቅ ተዋናይ Mahershala Ali ከ GQ መጽሔት ጋር ባደረገው ይፋዊ ቃለ-መጠይቅ፣ ፊልሙ በይፋ መሞቱን እና እሱም ከፕሮጀክቱ…
📱የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው 😎 ✅ To sell @Miker_mike ✔️ 2016 - 2021 -2800BIRR ✔️ 2022 & 2023 - 2600BIRR ✔️ 2024 - 2300BIRR ✔️ 2025 - 1500BIRR all month ግን ዋጋው አንድ አይደለም 🔊 የተከፈተበትን Year ለማወቅ ከመጣችሁ የ account username ላኩልኝ እኔ Check አደርግላቹሃለሁ🔥 ✅ We Do not Buy…