निर्माण क्षेत्र में, डिजाइन, सर्वेक्षण से लेकर फिनिशिंग तक, हम सभी से परामर्श करते हैं 👷♂ 🏢 हम डिजाइन करते हैं 📚 हम पेशेवर सहायता और सहायता प्रदान करते हैं 🏗 हम गुणवत्ता और समय की गति के साथ निर्माण करते हैं
This channel is part of the discussion
SMH General Construction appears in 2 event pages on TGList🙏Stress ዓይነቶች 1. Tensile Stress (የመዘርጋት ውጥረት) ✅ቁሱ ሲጎተት የሚፈጠር ውጥረት ነው። ምሳሌ፦ ✅የSteel Reinforcement ✅Steel Tie Rod 2. Compressive Stress (የመጨመቅ ውጥረት) ✅ቁሱ ሲጨመቅ የሚፈጠር ውጥረት ነው። ምሳሌ፦ ✅Column ✅Concrete Block ✅ኮንክሪት በCompression ውስጥ በጣም ጠንካራ ነው። 3. Shear Stress (የመንሸራተት ውጥረት) በሁለት ተቃራኒ…
🙏RFI (Request for Inspection) ምንድን ነው? 👉RFI ማለት ተቋራጩ (Contractor) አንድ ሥራ ተጠናቆ እንደሆነ በመግለጽ፣ አማካሪው (Consultant/Engineer) መጥቶ እንዲመረምረው የሚያቀርበው የምርመራ ጥያቄ ነው። 👉 እዚህ የተጠቀሰው RFI ማለት Request for Inspection ነው። በአንዳንድ ፕሮጀክቶች RFI ማለት Request for Information ሊሆን ይችላል፤ ስለዚህ በፕሮጀክቱ የሰነድ…