✨Philosophy For Higher Consciousness✨
This channel is part of the discussion
ፍልስፍና ለላቀ አስተሳሰብ appears in 3 event pages on TGList«የዓለም ታሪክ ነፃነትን ለማወቅ ከሚደረግ ሒደት ውጭ ምንም አይደለም።» ፍሬድሪክ ሄግል ታላቁ ጀርመናዊ ፈላስፋ ፍሬድሪክ ሔግል "philosophy of history" በተሰኘው መፅሀፍ ላይ የዓለም ታሪክ አጋጣሚ ያከታተላቸው ኹነቶች ትርዒት ሳይሆን በተቃራኒው ምክንያታዊ እና የታሰበበት ዕቅድ ውጤት ነው ይለናል። ይህ ቅጥ አምባር በየትኛውም ቦታ እና ጊዜ ቁልጭ ብሎ ይታያል። የፖለቲካ ጥናትም የተሟላ የሚሆነው ተቋማት እና ሰብዕናዎች በትልቅ…
ከመጽሃፍት እና በትንሿ እድሜዬ ከሕይወት የተረዳሁትን አምስት ከባድ እውነቶች ልንገራችሁ። ይጠቅማችሁ ይሆናልና ልብ ብላችሁ አንብቡት። ፀሀፊ- ዮናስ በጋሻው 1. አእምሯችን እውነትን አይፈልግም፤ የሚፈልገው ስነ-ልቦናዊ ህልውናውን ማስጠበቅ ነው። የሰው ልጅ ራሱን የሚያየው እውነታን እንደሚሻ ምክንያታዊ ፍጡር ነው። ግን አብዛኛውን ጊዜ አእምሮ "እውነቱ ምንድነው?" ብሎ አይጠይቅም። ይልቁንም የሚጠይቀው፡ "ማንነቴን ምን ይጠብቅልኛል?"…
4. አብዛኛው ስሜታዊ ህመም ተቃውሞ እንጂ እውነታው አይደለም። ይህ ማለት ስቃይ ምናባዊ ነው ማለት ሳይሆን ብዙ ስቃይ የሚመጣው እውነታው ከሆነው የተለየ እንዲሆን ከመፈለግ ነው ማለት ነው። ስቶይኮች ይህንን በጥልቀት ተረድተውታል፡ ህመም የማይቀር ነው፤ ስነ-ልቦናዊ ስቃይ ግን ብዙ ጊዜ ትርጓሜ ነው። ማርጀት ያማል፣ ማጣት ያማል፣ መገለል ያማል፣ ሞት ያማል፤ ነገር ግን አእምሮ ህመሙን በተቃውሞ ያባዛዋል፦ "ይህ መሆን አልነበረበትም"፣…