Dogma of the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church in this channel; Canonical and traditional teachings are transmitted. For comments: suggestions and questions, contact us here ☞@Ethiopian_Orthodox_botBuy ads: https://telega.io/c/Ethiopian_Orthodox
This channel is part of the discussion
የኦርቶዶክስ አስተምህሮዎች appears in 2 event pages on TGList‹‹ዑራኤል የተባለ መላእክ ሊረዳኝ መጣ›› (ዕዝ.ሱቱ ፪፥፩) በነገደ መላእክት ከተሾሙት ሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ቅዱስ ዑራኤል የቅዳሴ ቤቱ የሚከበርበትና ለነቢዩ ዕዝራ ሱቱኤል የዕውቀትን ጽዋ ያጠጣበት ዕለት ሐምሌ ፳፪ በቤተ ክርስቲያናችን በድምቀት ይከበራል፡፡ በመከራ ጊዜ ረዳት የሆነው የመላእክት አለቃ ቅዱስ ዑራኤል በዘመናት ለነገሡ የሀገራችን ነገሥታት ያደረገውም ውለታ እጅግ ብዙ ነው፡፡ ዳግማዊ ቆስጠንጢኖስ የተባለ ንዋየ ማርያም…
የዚህ ጽሁፍ አዘጋጅም በዚህ በጨረሻው ሀሳብ ይስማማል፡፡ ሰማያዊ ክብርን የሚያስገኝ አኩሪ ገድል በመፈጸም የቤተክርስቲያን ታላቅ አለኝታ አባትና መሪ የሆኑት የዘመናችንን ታላቅ ሰማዕት አቡነ ጴጥሮስን ትውልዱ የግድ ሊያስባቸውና ሊዘክራቸው ይገባል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (united nations) አቡነ ዼጥሮስን "የሺህ ዓመቱ ምርጥ ሰማዕት" ወይም በፈረንጅኛው አፍ (MARTYR OF THE MILLENIUM) በሚል መጠሪያ…