You don't have to go anywhere to get the latest news about the Blues: transfer news - coach commentary - player biographies - live games for advertising @JOBERS_MILA
This channel is part of the discussion
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™ appears in 3 event pages on TGList🙏Fabrizio Romano 📰 አሁን ከደቂቃዎች በፊት የተጠናቀቁ ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች ለመኮምኮም ከታች ያለውን Join ሚለውን ይጫኑ 💥👇
#CFC ¶ ሰኞ በፈረንጆቹ ነሀሴ 24 በሚደረገው የፕሪሚየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ አሎንሶ ጎረቤት ክለብ ከሆነው ፉልሃም ጋር በሚያደርጉት የሜዳ ውጭ ጨዋታ ላይ ተጫዋቾቹን በትክክል እንዴት እንደሚያሰልፍ ለማወቅ ገና ቢሆንም በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ለተወሰኑ ጨዋታዎች ወይም በጨዋታዎች ጊዜ ቼልሲን በ 3-4-2-1 አሰላለፍ ብናየው የሚያስደንቅ አይሆንም ። THE ATHLETICS @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
#CFC ¶ እጅግ ከፍተኛ የሆነ የዝውውር ጥያቄ ካልቀረበ በስተቀር ቼልሲ ፔድሮ ኔቶን በቡድኑ ውስጥ ማቆየት ይኖርበታል ። wing-back ሆኖ የመጫወት ብቃት አካላዊ ጥንካሬ ፣ ጥሩ የማዕዘን/የጎን ኳስ የማሻገር ችሎታ እና የመከላከል ተሳትፎ ስላለው... አሎንሶ ቡድኑን ከ4-2-3-1 ወደ 3-4-2-1 አሰላለፍ በጨዋታው ሂደትም ቢሆን ለመቀየር ሲያስብ ከሚጠቀምባቸው ተጫዋቾች መካከል ለዚህ ሚና እጅግ ተስማሚው የክንፍ ተጫዋች እርሱ ነው ።…