Let's go back to the ancient land of Abyssinia!!https://t.me/AbyssiniaMedia24https://youtube.com/@unitedamhara24?si=rqgwv5BMRDOE00gM
This channel is part of the discussion
Abyssinia Media appears in 4 event pages on TGListይሄ ሰውዬ አናቱ ሲጨስ ማየቴ ብቻ የዋንጫ ያህል ነው ለእኔ:: ሽንፈትን በጸጋ ላለመቀበል ብዙ ተሳደበ ፤ ተገፋተረ ፤ ተመልካች ላይ ምራቁን ተፋ ፤ አናቱ እየጨሰ አትላንታን ለቅቆ ሄደ:: ለእንደዚህ ዓይነት የማሕበሩ ተላላኪ አርጀንቲና መድኃኒት ናት:: የሜሲን እና የአርጀንቲናን ጉዳይ ኳታር 2022 ላይ ፋይል ዘግተን መዝገብ ቤት መልሰን ነበር:: በዚህ ዓለም ዋንጫ እያንዳንዱ የአርጀንቲና የምታደርገው ጨዋታ ፌስቲቫል ነው:: ያለፈውን…
ይሄ ሰውዬ አናቱ ሲጨስ ማየቴ ብቻ የዋንጫ ያህል ነው ለእኔ:: ሽንፈትን በጸጋ ላለመቀበል ብዙ ተሳደበ ፤ ተገፋተረ ፤ ተመልካች ላይ ምራቁን ተፋ ፤ አናቱ እየጨሰ አትላንታን ለቅቆ ሄደ:: ለእንደዚህ ዓይነት የማሕበሩ ተላላኪ አርጀንቲና መድኃኒት ናት:: የሜሲን እና የአርጀንቲናን ጉዳይ ኳታር 2022 ላይ ፋይል ዘግተን መዝገብ ቤት መልሰን ነበር:: በዚህ ዓለም ዋንጫ እያንዳንዱ የአርጀንቲና የምታደርገው ጨዋታ ፌስቲቫል ነው:: ያለፈውን…
ጋዜጠኛ 🗣 : " አሁን በአለም ዋንጫው 7 ጎል አስቆጥረሀል, እና ኮከብ ግብ አግቢ ሆነህ የምትጨርስ ይመስልሀል" ሀላንድ 🗣️ : "አይመስለኝም, ምክንያቱም አሁንም የአለማችን ምርጡ ተጫዋች በአርጀንቲና ቡድን ውስጥ አለ " ⭐ Haaland 🤝 Messi 🐐✊🏿
ጋዜጠኛ 🗣 : " አሁን በአለም ዋንጫው 7 ጎል አስቆጥረሀል, እና ኮከብ ግብ አግቢ ሆነህ የምትጨርስ ይመስልሀል" ሀላንድ 🗣️ : "አይመስለኝም, ምክንያቱም አሁንም የአለማችን ምርጡ ተጫዋች በአርጀንቲና ቡድን ውስጥ አለ " ⭐ Haaland 🤝 Messi 🐐✊🏿